Omo river in Omo Valley, Omorate, Ethiopia. Representing the Dechatu River.

ጣቢያ - ስለዚህ ገጽ

ሱንካሳ በድሬዳዋ (ኢትዮጵያ)፣ በኪጋሊ (ሩዋንዳ) እና በጆሃንስበርግ (ደቡብ አፍሪካ) የአየር ንብረት ለውጥ መላመድንና የብዝኃ ሕይወት ጥበቃን ለማጎልበት በየአካባቢዎቹ ለተለዩ ፍላጎቶችና ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ጉዳዮች በቀጥታ ምላሽ በመስጠት እየሠራ ይገኛል። ለተፋሰስ ጥበቃና መልሶ ልማት ሥርዓተ-ጾታን ያማከሉና ተፈጥሮ ላይ መሠረት ያደረጉ መፍትሔዎችን ተግባራዊ የሚያደርገው ይህ ዕቅድ የጎርፍ መጥለቅለቅን ጨምሮ ከተሞች ከአየር ንብረት ጋር ተያያዥነት ያላቸው በርካታ ስጋቶችን መቋቋም እንዲችሉ አቅማቸውን ለማጎልበት ያለመ ነው።

ይህ ሥርዓተ-ጾታን ያማከለና ተፈጥሮ ላይ መሠረት ያደረገ መፍትሔ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ 2.2 ሚሊዮን እንደሚሆኑ የሚገመቱ ሰዎችን በቀጥታ ተጠቃሚ የሚያደርግ ይሆናል። በተጨማሪም ፕሮጀክቱ በሚያመጣው ዘላቂ የአየር ንብረት መፍትሔ ምክንያት 7 ሚሊዮን የሚሆኑ ነዋሪዎች ኑሯቸው የሚሻሻል ከመሆኑም ባሻገር ከተማዋ የውሃ እጥረትንና ሙቀትን እንዲሁም የመሬት መንሸራተትንና የአፈር መሸርሸርን ለመቋቋም ያላት አቅም ይጨምራል።

ሱንካሳ ተግባራዊ ከሚያደርጋቸው ተፈጥሮ ላይ መሠረት ያደረጉ መፍትሔዎች መካከል በድሬ ዳዋና በኪጋሊ የተራቆቱ መሬቶችን መልሶ ማልማት፣ በኪጋሊ የተራቆቱ የከተማ ደን መሬቶችን መልሶ ማልማትና መልሶ ማቋቋም እንዲሁም በጆሃንብሰርግ የጁክስኬይ ተፋሰስን ወረው የሚገኙ ባዕድ ዝርያዎችን ማስወገድ ይገኙበታል። ከመልሶ ማልማት ተግባራት ጎን ለጎን ሱንካሳ የተፋሰስና ረግረጋማ አካባቢዎችን የመልሶ ማልማት ሥራ የሚያከናውን ሲሆን የከተማ የዛፍ ሽፋንን በመጨመር በሦስቱም አቅጣጫዎች የከተማ የሙቀት ችግርን ለመፍታት ያስችላል።

የምንከተለው ዘዴ

የሱንካሳ ስኬት በሦስት ወሳኝ ሐሳቦች ላይ የተመሠረተ ነው። በመጀመሪያ ስለአየር ንብረት ለውጥ ተወራራሽ የሥርዓተ-ጾታ ተጽእኖዎች የተሻለ ግንዛቤ ሲኖር ሥርዓተ-ጾታን ያማከሉና ተፈጥሮ ላይ መሠረት ያደረጉ መፍትሔዎችን በተመለከተ ግልጽነት እንዲዳብር ያደርጋል። ሁለተኛው በየአካባቢዎቹ ያሉ አጋር አካላት ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ ስጋቶችን ለመቅረፍ ተፈጥሮ ላይ መሠረት ያደረጉ መፍትሔዎችን መጠቀም ውጤታማና ከወጪም አንጻር አዋጭ መንገድ መሆኑን የሚቀበሉ መሆናቸው ነው። ሦስተኛው ደግሞ የማዘጋጃ ቤት ኃላፊዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት አሁን ያሉት የአስተዳደር ማዕቀፎች ሥርዓተ-ጾታን ያማከሉና ምላሽ ሰጪ እንዲሆኑ ማስተካከያዎችን ለማድረግ ቁርጠኛ መሆናቸው ነው።

    ግቦቻችን

    የሱንካሳ ዕቅድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡-
    •    የጎርፍ አደጋን ለመቀነስና አስተማማኝ የውሃ አቅርቦት እንዲኖር ለማድረግ የወንዞችን ተፋሰስ መልሶ በማልማትና በማደስ ሥርዓተ-ጾታን ያማከሉና ተፈጥሮ ላይ የተመሠረቱ መፍትሔዎችን ማዳበርና መተግበር 
    •    ሴቶችና በቂ ውክልና የሌላቸው ቡድኖች በአየር ንብረት መላመድ ውሳኔ አሰጣጥ፣ ዕቅድ፣ አቅርቦትና ክትትል ላይ  የሚገጥማቸውን እንቅፋት በማስወገድ የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትንና ማኅበራዊ ፍትሕን ማጎልበት 
    •    ዘላቂ መተዳደሪያ እንዲኖር ማድረግና የአካባቢዎቹን ብዝኃ ሕይወት መጠበቅ
    •    አካባቢ ላይ ጉዳት የማያደርሱ (አረንጓዴ) የሥራ ዕድሎችን መፍጠር
    •    አረንጓዴ የሕዝብ ቦታዎችን በማልማት የማኅበረሰቡን ደኅንነት ማሻሻል

    የኛ ቡድን

    Headshot of Ben Simmons

    Benjamin Simmons

    Director, Sustainable Infrastructure

    Todd Gartner, WRI

    Todd Gartner

    Director, Cities4Forests and Natural Infrastructure, WRI

    Aklilu Fikresilassie, WRI - SUNCASA

    Aklilu Fikresilassie

    Director, Thriving Resilient Cities, WRI Africa; Representative of WRI in Ethiopia

    Head shot of Alec Crawford

    Alec Crawford

    Director, Nature for Resilience

    Alemakef Tassew, Urban Development Project Specialist, WRI Africa

    Alemakef Tassew

    Urban Development Project Specialist, WRI Africa

    Amanda Gcanga, WRI Africa, Johannesburg, SUNCASA

    Amanda Gcanga

    Country Lead for Urban Water Resilience & Senior Urban Policy Analyst, WRI

    Head shot of Ana

    Ana Balanean

    Policy Advisor, Gender Equality and Social Inclusion

    Ayushi Trivedi, Gender Specialist, WRI

    Ayushi Trivedi

    Research Associate, Gender and Social Equity, WRI

    Cesar Henrique Arrais

    Cesar Henrique Arrais

    Senior Communications Officer

    Clare Blackwell, WRI - SUNCASA

    Clare Blackwell

    Research Analyst II, WRI

    Daniela Facchini, WRI - SUNCASA

    Daniela Facchini

    Director, Global Operations and Program Management, WRI Ross Center for Sustainable Cities

    David Uszoki

    David Uzsoki

    Lead, Sustainable Finance

    dimple-roy-2019.jpg

    Dimple Roy

    Director, Water Management

    Eden Tekele, WRI Africa - SUNCASA

    Eden Takele

    Engagement & Communications Specialist, Climate Program and WRI Ross Center for Sustainable Cities, WRI Africa

    default-profile

    Hajra Atiq

    Project Manager

    Hellen Wanjohi-Opil, WRI AFrica

    Hellen Wanjohi-Opil

    Resilience African Cities Lead, WRI Africa

    Josephine Apajo, WRI - SUNCASA

    Josephine Apajo

    Planning, Monitoring and Evaluation Learning Manager, WRI Africa

    kyle-wiebe-2019-web.jpg

    Kyle Wiebe

    Policy Advisor, Tracking Progress

    IISD-DSC08219 - Liesbeth Casier for web.jpg

    Liesbeth Casier

    Lead, Public Procurement and Sustainable Infrastructure and Coordinator of the NBI Global Resource Centre

    Lisa Beyer, WRI

    Lisa Beyer

    Urban Water Infrastructure Manager, WRI

    Lizzie Marsters, WRI

    Lizzie Marsters

    Environmental Finance Manager, Natural Infrastructure, WRI

    lynn-wagner-2018.jpg

    Lynn Wagner

    Senior Director, Tracking Progress

    Marc Manyifika, WRI Africa

    Marc Manyifika

    Country Lead for Urban Water Resilience/Lead Spatial Planner for the program, WRI Africa

    matt-small.jpg

    Matthew TenBruggencate

    Communications Manager

    Meghan Stromberg, WRI

    Meghan Stromberg

    Urban Resilience Project Coordinator, WRI Ross Center for Sustainable Cities

    Headshot of Michail

    Michail Kapetanakis

    Research Analyst

    Woman with curly hair wearing black and smiling

    Nona Rogava

    Project Manager

    Pablo Lazo, WRI - SUNCASA

    Pablo Lazo

    Director of Urban Development, WRI Ross Center for Sustainable Cities

    Bio photo of Richard Grosshans

    Richard Grosshans

    Lead II, Bioremediation

    Sadof Alexander

    Sadof Alexander

    Communications Manager, Cities4Forests, WRI

    Head shot of Samantha Boardley

    Samantha Boardley

    Associate

    Stefan-Jungcurt-2019.jpg

    Stefan Jungcurt

    Lead II, SDG Indicators and Data, Tracking Progress

    Tristan-Easton-2019.jpg

    Tristan Easton

    Senior Project Manager

    Photo of Zeph Migeni Adjode

    Zephaniah Migeni Ajode

    Project Manager, IISD-ELA